ኮሰረት 100 ግራም – ለንጥር ቅቤ የሚሆን የኢትዮጵያ ቅጠል | መካዟን

ኮሰረት 100 ግራም – ለንጥር ቅቤ የሚሆን የኢትዮጵያ ቅጠል | መካዟን

መደበኛ ዋጋ Dhs. 16.99
Quantity
Shop With Confidence on Mekazon:
✔ Delivery charges and available payment methods are shown at checkout.
✔ Carefully packed to protect your order.
✔ Contact Mekazon for help with your order.
መግለጫ ዝርዝር መግለጫ ተጨማሪ መረጃ ግምገማዎች

    ኮሰረት — የደረቀ የኢትዮጵያ ቅጠል፣ 100 ግራም

    ንጥር ቅቤን የቤት ጣዐም የሚያሳጠው ቅጠል። ሞቅ ያለ የሚንት መካዛ ያለው ስሆን የባስልና የኦሬጋኖ ፍንጭ አለው። በዱባይ ሱፐርማርኬት ውስጥ የሚተካው የለም።

    100 ግራም ለአንድ ጊዜ ይበቃል። ቅቤ ገዝተው ንጥር ቅቤ ሲያዘዬጁ የሚያስፈልግዎት መጠን ይኺው ነው። ብዙ የሚያዘጋጁ ክሆኑ ሁለት ወይም ቆስት ይወሰዱ።

    አጠቃቀም

    • ንጥር ቅቤ — በቅቤ ውስጥ በቀስታ ያሞቁት፡ እንዲጠበስ አይፍቀዱ
    • ዶሮ ወጥ፣ ምስር ወጥና ሌሎች ወጦች — ከበርበሬ ጋር ይጨምሩ
    • ፈጭተው ከቅመም ውህድ ጋር ይቀላቅሉ
    • በቓርባ ወይም በሶስ ውስጥ ጥቂት ቅጠል

    ዝርዝር

    • የደረቁ ቅጠሎች፣ Lippia abyssinica
    • የተጣራ ክብደት 100 ግራም — ለአንድ ጊዜ ንጥር ቅቤ የሚበቃ
    • መዓዛውን ለመጠበቅ የታሽገ፡ ቀዝቃዛና ደረቅ ቦታ ካፈሩ ራቅ አድርገው ያስቀምጡ

    በመላው ኤምረትስ እናደርሳለን። ከ200 ድርሃም በላይ ለሆነ ትዕዛዝ ነጳ የነገ ማድረሻ።

    ዝርዝር መግለጫ

    ተጨማሪ መረጃ

    የደንበኛ ግምገማዎች

በ UAE ማድረስ

በ UAE ለአንድ ትዕዛዝ 22.99 AED። የማድረስ ቅናሾች በክፍያ ገጹ ላይ ይተገበራሉ።

ድጋፍ 24/7

ከባለሙያ ጋር ይግዙ

ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ

100% የተጠበቀ

ይመዝገቡ እና 10% ቅናሽ ያግኙ

ስለ የቅርብ ጊዜ ሱቃችን እና ስለ ልዩ ቅናሾቻችን የኢሜይል ዝማኔዎችን ያግኙ።